Home Games Trivia የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች - Bible Quiz
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች - Bible Quiz

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች - Bible Quiz

Trivia 1.1 15.9 MB

by Zelesegna Systems Jan 28,2025

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች መተግበሪያ መጽሐፍ ቅዱስን በቀላል እና አስደሳች መንገድ ለማጥናት የሚያስችል መተግበሪያ ነው። በመተግበሪያው ውስጥ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱ ጥያቄዎችን በመመለስ እውቀትዎን ይፈትኑ። በየቀኑ አምስት አዳዲስ ጥያቄዎች ይታከላሉ። ለእያንዳንዱ ትክክለኛ መልስ ነጥብ ያገኛሉ እና በተገኘው ነጥብ ላይ በመመስረት እድገትዎን መከታተል ይችላሉ። በቅርብ ስሪት (1.1) ውስጥ ያሉ አዳዲስ ነገሮች የመጨረሻ ዝማኔ፡ መስከረም 19, 2024 ለጥያቄዎቹ

2.7
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች - Bible Quiz Screenshot 0
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች - Bible Quiz Screenshot 1
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች - Bible Quiz Screenshot 2
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች - Bible Quiz Screenshot 3
Application Description

አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች መተግበሪያ

መጽሐፍ ቅዱስን በቀላል እና አስደሳች መንገድ ለማጥናት የሚያስችል መተግበሪያ ነው። በመተግበሪያው ውስጥ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱ ጥያቄዎችን በመመለስ እውቀትዎን ይፈትኑ። በየቀኑ አምስት አዳዲስ ጥያቄዎች ይታከላሉ። ለእያንዳንዱ ትክክለኛ መልስ ነጥብ ያገኛሉ እና በተገኘው ነጥብ ላይ በመመስረት እድገትዎን መከታተል ይችላሉ።

በቅርብ ስሪት (1.1) ውስጥ ያሉ አዳዲስ ነገሮች

የመጨረሻ ዝማኔ፡ መስከረም 19, 2024

  • ለጥያቄዎቹ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተጨምሯል።

Trivia

Games like የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች - Bible Quiz
REVIEWS
POST COMMENTS+
There are currently no comments available